የሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት የግንባታ እክል እንዳይገጥመው ሠራተኞቹ ወሸባ እየገቡ ነው

Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - ለፋሲካ በዓል ወደ የቤተሰቦቻቸው ሔደው የተመለሱ የሕዳሴ ግድብ ሠራተኞችና ኃላፊዎች በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለ14 ቀናት ወሸባ እየገቡ መሆኑንና የግንባታ ሥራው እየተቀጠለ መሆኑን ግንባር ቀደም ትኩረቱ አድርጓል።
Share