የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ መራዘምና አለመራዘም ላይ በዚህ ሳምንት በምርጫ ቦርድ ውሳኔ እንደሚሰጥበት እየተጠበቀ ነው

Source: NEBE
አገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት ውስጥ በወርኃ ነሐሴ እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው አገር አቀፍ ምርጫ መራዘምና አለመራዘምን አስመልክቶ ውሳኔውን ይፋ ያደርጋል ተብሎ መጠበቁን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share
Source: NEBE
SBS World News