የሰሞኑ የአማራ ክልል ሹመት አወዛጋቢ የሆነው ለምንድነው?

Assistant Prof Sisay Awgichew (L), and Dr Yonas Tesfa (R) Source: Courtesy of SA and YT
ሰሞኑን በአማራ ክልል መስተዳድር የተካሄደው አዲስ የሹመት አሰጣጥ በክልሉ ምክር ቤት ሳይቀር ግልጽ ውዝግቦችን አስነስቷል። ዶ/ር ዮናስ ተስፋ ሲሳይ - በአማራ ክልል የምሁራን መማክርት ጉባኤ የቦርድ አባልና የፖለቲካ ሳይንስ ተመራማሪ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የታሪክና ሥርዓተ ትምህርት ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው የውዝግቦቹን መንስኤዎች ነቅሰው ትንታኔ ሰጥተውበታል።
Share