“የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከየትኛውም አካባቢ ተፅዕኖ ቢኖርም ባይኖርም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ያስጠበቀ ድርድር ነው የምታካሂደው” - ነቢያት ጌታቸው

Nebiat Getachew, Spokesperson of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Source: MoFA
አገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው፤ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ አጠናቅሯል።
Share