SKIP TO MAIN CONTENT

የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት፣ የአፍሪካ ኅብረትና የውጭ ሀገር መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ስጋቶቻቸውን ገለጡ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Skip to podcast episode content

በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች

  • በግጭት ምክንያት እየጨመረ የሚመጣ ድህነት ከሚያጋጥማቸው ሀገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ልትሆን እንደምትችል ተነገረ
  • በአቡዳቢ ለጨረታ ቀርቦ የነበረ አንድ የብራና መፅሐፍ ከሽያጭ ተሰረዘ
  • የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴረሽን (ኢሰማኮ) በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳዮች ላይ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ከአንድም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ተገቢውን ምላሽ እያገኘ አለመሆኑን አስታወቀ
  • በጠንቋይ ምክር የአምስት ዓመት ሕፃን ወንዝ ውስጥ በመክተት ሕይወት ያጠፋ ግለሰብ በእሥራት ተቀጣ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now