ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆነ የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገኛኛ ተወካይ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች፤ ግሩም ጫላ (China Global Television Network) ፣ ኤልያስ መሠረት (Associated Press) ፣ ዳዊት በጋሻው (Al-Ain News) እና ስለሺ ተሰማ (Anadolu News Agency) የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ የኢትዮጵያና የግብፅ ሚዲያ ሽፋኖችን ነቅሰው ያነፃፅራሉ።
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends



