ምልሰታዊ ምልከታ 2019 - ሚኒስትር አዳነች አቤቤና የጠ/ፍ/ቤት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ

Minister Adanech Shiferaw (L), and Chief - Justice Meaza Shiferaw Source: Courtesy of MoR, and EPA
በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከአዳነች አቤቤ - የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ ጋር ቀደም ሲል ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ሚኒስትር አዳነች “ኢትዮጵያ ቢያንስ ከ75 ፐርሰንት ባላነሰ ወጪዋን ራሷ መሸፈን አለባት” ሲሉ፤ ፕሬዚደንት መዓዛ “ሕዝብ በፍትሕ ሥርዓት ላይ እምነት ከሌለው፤ በመንግሥት ላይም እምነት አይኖረውም” ይላሉ።
Share