“ሱዳን በወረራ ከያዘችው የኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ ለቃ መውጣት አለባት” - የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ

Alemu Yayne (L) and Dr Ermias Alemu (R) Source: Supplied
*** አቶ ዓለሙ ያይኔ፤ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበርና ዶ/ር ኤርሚያስ ዓለሙ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ኮሚቴያቸው ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ/ም (December 15 ቀን 2020) የሱዳን መንግስት ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር ከ20 እስከ 40 ኪ.ሜ. በኃይል ጥሶ መግባት በእጅጉ ያሳሰበው መሆኑን በመግለጥ የሱዳን ሠራዊት ከኢትዮጵያ ግዛት በአስቸኳይ እንዲወጣም ጥሪ ያቀርባሉ።
Share