“በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ያለውን ችግር ለመፍታት መፍትሔው አሁንም ዲፕሎማሲ ነው” - አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

Ethiopian Foreign Ministry spokesperson Ambassador Dina Mufti. Source: Getty
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በቅርቡ በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበሮች መካከል ስለ ተከስቱ ግጭቶችና ሰላማዊ እልባት ለማበጀት እየተካሄዱ ስላሉ ጥረቶች ይናገራሉ።
Share