“የትግራይ መንግሥት አሁንም እንዳለ ነው፤ የተሰዋ፣ የተያዘ፣ የተገደለ አመራር የለም” - አምባሳደር ፍስሐ አስገዶም

Dr Debretsion Gebremichael, Chairman of the Tigray People's Liberation Front (TPLF). Source: Getty
በተባበሩት መንግሥታት የቀድሞው አምባሳደር ፍስሐ አስገዶም፤ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share