“ዜጎች እየተጎዱ ባሉበት አገር አይከበርም፤ ዜጎች መብታቸው እንዲከበር እንሠራለን” - አምባሳደር መለስ ዓለም

Meles Alem, Ethiopian Ambassador to Kenya Source: Courtesy of MA
በኬንያ፣ ማላዊ፣ ሲሺየልስና ኮሞሮስ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም፤ የኢትዮጵያውያን ዜጎችን ክብር በውጭ አገር ስለማስከበርና በዲፕሎማሲው ዓለም ለማኖር ስለሚሹት ማለፊያ አሻራ ይናገራሉ።
Share