“ከቻይና ጋር መሥራት የምርጫ ጉዳይ አይደለም፤ አንድ ሚሊየን የቻይና ቱሪስቶችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት አቅደናል።” - አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

Ambassador Teshome Toga Source: Courtesy of PD
ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል በአክሱም ዘመነ መንግሥት ስለ ተጀመረው ግንኙነት፤ በቅርብ ዓመታት ስለተከናወኑት የዲፕሎማሲ፣ ንግድ፣ ቱሪዝም፣ የሕዋ ቴክኖሎጂና 50ኛውን የኢትዮ-ቻይና ይፋ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ክብረ በዓል መሰናዶዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
Share