Teshome Toga, Ethiopian Ambassador to China Source: Teshome Togaበቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፤ ለወርቅ ኢዩቢልዩ ስለበቃው የኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሂደትና ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፤ ለወርቅ ኢዩቢልዩ ስለበቃው የኢትዮጵያና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሂደትና ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያና ቻይና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ጅማሮና ትሩፋቶች
- የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ የማስከበር፣ ሰላምና መረጋጋትን የማስፈን እርምጃዎችን በተመለከተ የቻይና መንግሥት ግንዛቤና አቋም
- የኢትዮ-ቻይና የአጭርና ረጅም ጊዜያት ትልሞች