“የሕዳሴ ግድብ የእኛ የኢትዮጵያውያን ነው፤ ያለ ምንም ጥርጣሬ ይጠናቀቃል” - ቃል አቀባይ አምሳሉ ትዕዛዙ

Amsalu Tizazu Source: Supplied
ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዙሪያ ከዕሳቤው እስከ ጅማሮና ሂደቱ እየተወዛገቡ አሉ። ይህንኑ የውዝግብ አጀንዳና ዕልባት ለማበጀት የተካሔዱ ብልኃት የማፈላለጊያ ውይይት ሙከራዎችን አስመልክቶ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ቃል አቀባይ አምሳሉ ትዕዛዙ ይናገራሉ።
Share