ሰሞኑን “የአማራን ሕዝብ ካለበት ፈታኝ ሁኔታ አውጥቶ ለሁለንተናዊ ስኬት ለማብቃት በአንድነት እንቁም” በሚል ርዕሰ ጥሪ 20 የአማራ ማኅበረሰብ ተወላጆች መግለጫ አውጥተዋል። ስማቸውን ካሠፈሩት ውስጥ አቶ አስከብር ገብሩና አቶ መስፍን አማን የአንድነት ጥሪ ዕሳቤያቸውን ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአማራ ማኅበረሰብ የአንድነት ጥሪ
- የማኅበራዊ ሚዲያ ውዥንብር
- ሕብረ ብሔራዊነት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Mesfin Aman (L) and Askebir Gebru R) Source: Supplied
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

