የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ75 በመቶ በላይ ተጠናቋል፡፡ ዳያስፖራው ለግድቡ መጥናቀቅ ቦንዶችን በመግዛት አስተዋጾውን እንዲያደርግ አቶ በሪሁን ጥሪያቸውን አቅርበዋል::
"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ለልማት ጥያቄ መልስ ይሰጣል" - አቶ በሪሁን ደጉ

.. Source: SBS Amharic
አቶ በሪሁን ደጉ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር እና ተጠባባቂ ጉዳይ አስፈጻሚ እንዲሁም የዳያስፖራ ጉዳዮች ክፍል ሃላፊ በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡
Share