“ አልገባኝም - ከምናውቀው ይበልጥ የማናውቀው ይበልጣል እንደ አገር ጠያቂና ቅን የሆኑ ሰዎችን መፍጠር አለብን በሚለው ሃሳብ ላይ ተመስርቷል ” - ዮናስ ዘውዴ

አቶ ዮናስ ዘውዴ Source: Supplied
አቶ ዮናስ ዘውዴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና እና ስነ መለኮት መምህር የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች አማካሪ በቅርቡ አልገባኝም በሚል ርእስ ለንባብ ያበቁትን መስጽሃፋቸውን አስመልከተው ላቀረብንላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተውናል ፡፡
Share