“የፕሬዚደንቱ ምክር የዕብድ ምክር ነው፤ ግድቡ ተገንብቶ እስኪጠናቀቅ ዕረፍት የለንም” - አቶ በሪሁን ደጉ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ ጉዳይ ፈፃሚ

Beryihun Degu (L), Yohannes Eneyew Ayalew (T-R) and Abulla Agwa (B-R) Source: SBS Amharic, SBS and YEA
አቶ በሪሁን ደጉ - በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ ጉዳይ ፈፃሚና በባለ ሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የዳያስፖራ ጉዳዮች ኃላፊ፣ አቶ አቡላ አግዋ - በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሎቢና ሶሻል ሚዲያ አስተባባሪ፣ ዮሐንስ እንየው አያሌው - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ዕጩ ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቴክኒክ፣ የሕግና የሳይንሳዊ ምርምር ቡድን የሕግ ጉዳዮች አስተባባሪ ሰሞኑን ፕሬዚደንት ትራምፕ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በተናገሩት ላይ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share