ረዳት ፕሮፊሰር ደረጀ ወርቅአየሁ - በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ The Police and Politics and Politics in Ethiopia Under the DERG Regime (1974 - 1991) በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።