“የሶስትዮሹ የሕዳሴ ግድብ ድርድር የኢትዮጵያን ጥቅም ይጎዳል የሚለው ካመዘነ መንግሥት በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላል” - ዶ/ር አብዱልካሪም ሰዒድ

Dr Abdulkarim Seid Source: Courtesy of PD
ዶ/ር አብዱልካሪም ሰዒድ - የ Nile Basin Initiative (NBI) ምክትል ዳይሬክተር፤ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ እየተደረገ ስላለው የሶስትሽ ድርድር አካሄድና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ ሊወሰዱ ስለሚችሉ የድርድር ስልቶችና ውሳኔዎች የግል አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share