ዶ/ር አዲሱ ላሽተው - በብሩኪንግስ ኢንስቲትዩት የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ በቅርቡ “How to Stop Ethnic Nationalism From Tearing Ethiopia Apart” በሚል ርዕስ በአንድ የውጭ ፖሊሲ ተኮር መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት አተያያቸው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የጎሣ ብሔረተኝነት ምንድነው? ለኢትዮጵያ ሕልውናስ አስጊነቱ እንደምን ነው?
- የወቅቱን የኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አወቃቀር ለማሻሻል፣ ለመለወጥ ወይም እንዳለ ይዞ ለመጓዝ ግድ የሚሉ ዕሳቤዎች ምንድናቸው?
- የክልል አስተዳደር መዋቅሮችን በዞን ዋና የአስተዳደር መዋቅርነት የመለወጥ ፋይዳዎች
- የክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሺያዎችን ጠብቆ ማቆየት ወይስ ወደ ፖሊስና መከላከያ አባልነት ማዞር?
Share






