ዶ/ር አረጋዊ በርሄ - የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር፤ በአገር ውስጥና ባሕር ማዶ ያሉ ኢትዮጵያውያን ለሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ፍፃሜ በጋራ እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- ከስደት ተቃዋሚነት ወደ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊነት
- የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ምክር ቤት ዋነኛ ተግባራት
- ለሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ፍጻሜ የወደፊት ውጥኖች