የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የግል ተመራማሪ ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ በቅርቡ በ"Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL)" መጽሔት ላይ "Wadaja Ritual: Portrait of a Wallo Culture Coping Mechanism" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የወዳጃ ትርጓሜና መነሻ
- የወዳጃ ሥርዓተ ፀሎት
- የወዳጃ ዓይነቶች
Share






