Dr Birhanemeskel Abebe Segni Source: Courtesy of BMASዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ፤ በአሁኑ ወቅት በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ቆንሱል ጀኔራል ናቸው። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ላካሄድነው ቃለ ምልልስ ምላሽ የሰጡት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ተወካይነታቸው የመንግሥትን አቋም ለማንጸባረቅ ሳይሆን ግለ አተያያቸውን በማጋራት ነው።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ፤ በአሁኑ ወቅት በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ቆንሱል ጀኔራል ናቸው። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ላካሄድነው ቃለ ምልልስ ምላሽ የሰጡት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ተወካይነታቸው የመንግሥትን አቋም ለማንጸባረቅ ሳይሆን ግለ አተያያቸውን በማጋራት ነው።