“የምንሠራው የሰብዓዊ መብቶችን ለመከላከል እንጂ፤ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ሲፈጸሙ እየጠበቅን ለመዘገብ አይደለም።" - ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

Interview with Dr Daniel Bekele

Dr Daniel Bekele Source: Courtesy of PD

ዶ/ር ዳንኤል በቀለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን - ኮሚሽነር ናቸው። ቀደም ሲልም በአምነስቲ ኢንተርናሽናል በገዲብ አማካሪነት፤ እንዲሁም የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ዳይሬክተር ሆነው ኒው ዮርክ ውስጥ ሰርተዋል። በየዓመቱ ዲሴምበር 10 ስለሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን፣ ኢሰመኮን በአዲስ የለውጥ መንፈስ ጠንካራና ነፃ ተቋም ለማድረግ ቆርጠው መነሳታችውን፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ግንዛቤን በኢትዮጵያውን ዘንድ በአዲስ መልኩ ለማስረጽ ስላሏቸው ትልሞችና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰላም ሰፈናና ለሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ስለሚኖረው ሚና አንስተው ይናገራሉ።



Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service