“በአድዋ ድል የአፄ ምኒልክ ዋናው ውርሰ አሻራ የነፃነት ፋና ወጊ መሆን ነው” - ዶ/ር ኃብታሙ ተገኘ

Dr Habtamu Tegegne Source: Courtesy of PD
ዶ/ር ኃብታሙ ተገኘ - በ Rutgers ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር፤ የአድዋ ድል ለተከታታይ ትውልዶች ያበረከታቸውን ትሩፋቶች፣ የአፄ ምኒልክን ታሪካዊ ውርሰ አሻራዎችና እቴጌ ጣይቱን አክሎ የኢትዮጵያውያን ሴቶችን የአድዋ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።
Share