ዶ/ር ከፍያለው መኮንን የዓባይ ወንዝና የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስላሉ ፋይዳዎችና ውዝግቦች ይናገራሉ። ዶ/ር ከፍያለው የሶስተኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፋቸውን ያቀረቡት በዓባይ ላይ ነው (The economics of developing water resource projects in the Ethiopian Nile River Basin, their socio-economic, political, environmental and transboundary implications) ።