“ለመንግሥት የምንመክረው ስለ ግድቡ የረዥም ጊዜ የውኃ አለቃቀቅ አሁን መደራደር አይገባም ነው” - ዶ/ር ሰሙ አያሌው ሞገስ

Dr Semu Ayalew Moges Source: Courtesy of PD
ዶ/ር ሰሙ አያሌው ሞገስ - የውኃ ምህንድስና አማካሪና በኮኔክቲከት ዩኒቨርሲቲ አድጃንክት ፕሮፌሰር፤ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል የተካሄዱትን ድርድሮች አስመልክተው ቴክኒካዊ አተያዮቻቸውንና ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።
Share