“አዲሱ ውሁድ ፓርቲ ከኢሕአዲግ ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያን ፓርቲዎችንና ግለሰቦችን ለማቀፍ ክፍት ነው።” - ዶ/ር ተመስገን ቡርቃ

Dr Temesgen Burka Source: Courtesy of ENA
ዶ/ር ተመስገን ቡርቃ በምክትል ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የጥናትና ምርምር ዘርፍ አስተባባሪ፤ ኢሕአዲግን ከግንባርነት ወደ ውሁድ ፓርቲነት ለመለወጥ ለምን እንዳሻ፣ ስለሚያስገኛቸው ፋይዳዎቹና ስለ አዲሱ የፓርቲው ስያሜ አንስተው ይናገራሉ።
Share