Dr Wondwossen Demissie Source: Suppliedዶ/ር ወንድወሰን ደምሴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አጣሪ ኮሚቴ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር የቀረቡለትን የሕገ መንግሥት መጠይቆች አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ አተያያቸውን ይገልጣሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ወንድወሰን ደምሴ - በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አጣሪ ኮሚቴ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር የቀረቡለትን የሕገ መንግሥት መጠይቆች አስመልክቶ በሰጠው ውሳኔ ላይ አተያያቸውን ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- ከፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም የመጠየቅ አግባብነት
- የሕገ መንግሥት ትርጉም ውሳኔ አፈጻጸም
- ለኢትዮጵያ ራሱን የቻለ የሕገ መንግሥት ተርጓሚ አካል አሥፈላጊነት