“ኮሮናቫይረስ ለኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት አንዱ ዓለም አቀፍ ተግዳሮት ነው” - ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ

Yohannes Gedamu Source: Courtesy of PD
ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ - በ Georgia Gwinnette College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶች፤ ኮቪድ - 19 በሕብረተሰብ ጤና፣ በለውጡ ሂደትና ሕዳሴ ግድብ ላይ ስለሚያሳድራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
Share