SKIP TO MAIN CONTENT

ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብታዊ ራዕይ መፍጠር የሚቻለው እንደምንና በእነማን ነው?

Dr Yonas Biru
Dr Yonas Biru Source: Supplied

ዶ/ር ዮናስ ብሩ፤ የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ገለልተኛ የምጣኔ ሃብት ምክር ቤት አባል፤ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሃብትና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የምክር ቤቱን ስየማ ሂደት፣ ተልዕኮና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

ዶ/ር ዮናስ ብሩ፤ የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ገለልተኛ የምጣኔ ሃብት ምክር ቤት አባል፤ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሃብትና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የምክር ቤቱን ስየማ ሂደት፣ ተልዕኮና ፋይዳዎቹን አስመልክተው ይናገራሉ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ታህሳስ 5 - 2013 በገለልተኛ የብሔራዊ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አባልነት የተሰየሙ 16 ባለ ሙያዎች፣

  1. ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ
  2. ፕሮፌሰር ብርሃኑ አበጋዝ
  3. ፕሮፌሰር ጋቢሳ እጀታ
  4. ፕሮፌሰር መላኩ ደስታ
  5. ፕሮፌሰር ሰይድ ሐሰን
  6. ዶ/ር ታደለ ፈረደ
  7. ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደ ሃና
  8. ዶ/ር ዓለማየሁ ስዩም
  9. ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት
  10. ዶ/ር ዲማ ነገዎ
  11. ዶ/ር ዕሌኒ ገብረ መድኅን
  12. ፕሮፌሰር ለማ ወልደ ሰንበት
  13. ዶ/ር ራሄል ካሣሁን
  14. ዶ/ር ሰገነት ቀለሙ
  15. ዶ/ር ዮናስ ብሩ
  16. አቶ ኅላዊ ታደሰ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now