“ሕገ መንግሥትን ማሻሻሉ ለአጭር ጊዜ የፖለቲካ ችግር መፍቻ መጥፎ ልምድ ይሆናል የሚል ፍርሃት አለኝ እንጂ የተሻለ አማራጭ መፍትሔ ሊሆን ይችላል” - ዶ/ር ዘመላክ አይተነው

Dr Zemelak Aytenew Source: Supplied
ረዳት ፕሮፌሰር ዘመላክ አይተነው - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ፌሎውና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር፤ በቅርቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር ባቀረባቸው አማራጮች 1) የሕዝብ ተወካዮችን ምክር ቤትን መበተን 2) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና 3) ሕገ መንግሥትን ማሻሻል ላይ ግለ አተያያቸውን ይገልጣሉ።
Share