“ፖለቲካ ተኮር ሃሰተኛ መረጃዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፉ ነው” - ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሠረት25:08Journalist Elias Meseret Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኢትዮጵያቼክ / EthiopiaCheck / የተሰኘ ሀሠተኛ መረጃዎችን የሚያጋልጥ ፕሮጀክት ከኢንተርኒውስ ጋር የጀመረው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ባለፉት ሶስት ዓመታት በሶሻል ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን በማረጋገጥና በማጋለጥ ረገድ ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች ፣ ሃሰተኛ መረጃዎችን እንዴት መለየት እንደሚቻልና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየጨመሩ ስለመጡት ፖለቲካ ተኮር የተዛቡ መረጃዎች ምክንያት ይናገራል።አንኳሮችየኢትዮጵያቼክ ዓላማና ተልዕኮዎችየሃሰት መረጃዎች ስርጭትና ማኅበራዊ ሚዲያሃሰተኛ መረጃዎችን የማጥሪያ መንገዶች ShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ