“ለእነ ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል እንደተደረገው ጉዳያችንን የሚመለከት ልዩ ችሎት ይቋቋምልን” እነ እስክንድር ነጋ

Eskinder Nega Source: Getty Images
አቶ ገለታው ዘለቀ - የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ (ባልደራስ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ተከሳሽ የባልደራስ አመራር አባላት እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩምና አስካለ ደምሌ ለፌዴራል ጠቅላይና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች ያቀረቡትን አቤቱታ አስመልክተው ይናገራሉ።
Share