“የጥፋተኛነት ውሳኔና የቅጣት ማቅለያ ላይ ይግባኝ እንጠይቃለን” - ጠበቃ ሕይወት ሊላይ

Hiwot Lilay (L), Bereket Simon (C), and Tadesse Kassa (R) Source: Supplied
በአማራ ክልል ያስቻለው ፍርድ ቤት በቀድሞዎቹ የኢሕ አዴግ መንግሥት ባለ ሥልጣናት አቶ በረከት ሰምዖንና አቶ ታደሰ ካሣ የስድስትና ስምንት ዓመታት እሥራት በቅደም ተከትል በይኗል። ጠበቃቸው ሕይወት ሊላይ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ተመርኩዘው ይግባኝ ለመጠየቅ ውጥን እንዳላቸው ይናገራሉ።
Share