“አስፈላጊ መረጃዎችን ከትክክለኛ ምንጭ በማግኘት ራስን ከኮቪድ-19 መከላከል ያስፈልጋል፤ አላግባብ መጨነቅ የጎንዮሽ ጭንቀት ሊያስከትል ይችላል” ዶ/ር ከፍያለው አለነ

Community

Dr Kefyalew Alene (L), and Dr Gizachew Tesema (R). Source: K.Alene and G.Tesema

"ማኅበረሰቡ ሳይዘናጋ ክትባት መከተብ ይኖርበታል" ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ


ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረስተሰብ ጤናና ተላላፊ በሽታዎች ገዲብ ተመራማሪና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብና የሕፃናት ጤና ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በምዕራብ አውስትራሊያ ተከስቶ ስላለው የኮቪድ-19 ተዛማችነትና አሳሳቢነት ደረጃ ይናገራሉ።


  አንኳሮች


  •  የኮቪድ - 19 መከላከያ ብልሃቶች
  • የክትባት ፋይዳዎች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
“አስፈላጊ መረጃዎችን ከትክክለኛ ምንጭ በማግኘት ራስን ከኮቪድ-19 መከላከል ያስፈልጋል፤ አላግባብ መጨነቅ የጎንዮሽ ጭንቀት ሊያስከትል ይችላል” ዶ/ር ከፍያለው አለነ | SBS Amharic