መላከጸሀይ ቆሞስ አባ ገብረሰላሰ ጎበና የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ እና የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ የቤተ ክርስቲያን መከፈል በምእመኑ ላይ የሚፈጥረውብ ጫና አስመልከተው ይናገራሉ ።
አንኳሮች
- የሲኖዶስ መከፈል በምእመናን ላይ ምን ያስከትላል
- የሐማኖት አባቶች ድርሻ
- የዘር ፓለቲካ እና ሀይማኖት
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
