“ገዢውም ሆነ ተቃዋሚው ፓርቲ ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ የማይመጥን ጥንካሬ ውስጥ ነው ያለነው፤ ደካሞች ነን” - ልደቱ አያሌው

Lidetu Ayalew Source: Courtesy of BP
አቶ ልደቱ አያሌው - የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት አባል፤ በቅርቡ “ሕዳሴ የዕርቅና የአንድነት የሽግግር መንግሥት” በሚል ለኢዴፓ ብሔራዊ ምክር ቤትና ለመገኛኛ ብዙኅን ውይይት ስላቀረቡት የመነሻ ሃሳብ ይናገራሉ።
Share