“ኢትዮጵያ በአሜሪካ ከሚመራው ድርድር መውጣት አለባት” - ማኅሙድ እሸቱ ትኩዬ

Mahemud Eshetu Tekuya (L), and Grand Ethiopian Renaissance Dam (R) Source: Courtesy of MET and PD
ማኅሙድ እሸቱ ትኩዬ - በ McGeorge School of Law የዓለም አቀፍ ሕግ PhD ተማሪ፤ የዓባይ ተፋሰስን አስመልክቶ በግብፅና ሱዳን የቅኝ ግዛት ዘመን የተካሄዱ የውል ስምምነቶች ያላቸውን ሕጋዊ እንድምታ፣ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክትን በተመለከተ በዩናይትድ ስቴትስ አደራዳሪነት በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል የተካሄዱትን ድርድሮች ከዓለም አቀፍ ሕጎች ጋር በማነጻጸር ይናገራሉ።
Share