“ግብፆች ዓባይን የሞትና ሽረት ጉዳይ አድርገው ሲያቀርቡ፤ በእኛ በኩል የአገር ውበትና የኩራት ውኃ ከመሆን አላለፈም” - መቅደላዊት መሳይ

Mekdelawit Messay Source: Supplied
ወይዘሪት መቅደላዊት መሳይ - የድኅረ ምረቃ ተማሪና በዓባይ ወንዝ ላይ ተመራማሪ፤ ከነገሥታቱ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል ዓባይን አስመልክቶ ያሉትን ታሪካዊ ግንኙነቶች፣ በቅርቡም በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዙሪያ ለአንድ አሠርት ዓመት እየተካሄዱ ስላሉት ውይይቶችና ድርድሮች አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን በንፅፅሮሽ አንስተው ይናገራሉ።
Share