“የሕዳሴ ግድብ ለእኛ ቅንጦት አይደለም። ለእኛ 100 ሚሊየን ሕዝብን ከድኅነት ማውጣትና አለማውጣት፤ የመኖርና አለመኖር፤ የጨለማና ብርሃን፤ የምግብ ዋስትናን የማስጠበቅና አለማስጠበቅ ጉዳይ ነው” - መቅደላዊት መሳይ

Interview with Mekdelawit Messay

Mekdelawit Messay Source: Supplied

ወ/ት መቅደላዊት መሳይ - የድኅረ ምረቃ ተማሪና በዓባይ ወንዝ ላይ ተመራማሪ፤ ከነገሥታቱ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ በኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን መካከል ዓባይን አስመልክቶ ያሉትን ታሪካዊ ግንኙነቶች፣ በቅርቡም በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት ዙሪያ ለአንድ አሠርት ዓመት እየተካሄዱ ስላሉት ውይይቶችና ድርድሮች አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖችን በንፅፅሮሽ አንስተው ይናገራሉ።



Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service