Prof Aaron Tesfaye (L), President - Elect Joe Biden (C) and Elias Wondimu (R) Source: SBS News, AT and EW*** ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬ፣ በዊሊያም ፓተርሰን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ዲፓርትመንት ዋና ኃላፊ፤ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናቶች ጆርናል አርታኢ፤ የጆ ባይደን 46ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት መሆን ለኢትዮጵያውን - አሜሪካውያን፣ አፍሪካና ኢትዮጵያ ፋይዳዎቹ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አተያይቸውን ያጋራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
*** ፕሮፌሰር አሮን ተስፋዬ፣ በዊሊያም ፓተርሰን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ዲፓርትመንት ዋና ኃላፊ፤ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ እንዲሁም የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናቶች ጆርናል አርታኢ፤ የጆ ባይደን 46ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት መሆን ለኢትዮጵያውን - አሜሪካውያን፣ አፍሪካና ኢትዮጵያ ፋይዳዎቹ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ አተያይቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የጆ ባይደን ፕሬዚደንታዊ ድል ለአሜሪካ የሚያስገኛቸው ትሩፋቶችና የሚጠብቁት ተግዳሮቶች
- የባይደን አስተዳደር የውጭ ፖሊሲ ለአፍሪካ በተለይም ለኢትዮጵያ የሚኖሩት ፋይዳዎች
- የኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን የ2020 ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሚና