Prof. Dr. Asnakech Seyoum (L) and Dr Tsegaye Degineh (R) Source: Suppliedበበርሊን የቴክኒክ ኬሚስትሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር አስናቀች ሥዩምና የምጣኔ ኃብት ባለሙያ ዶ/ር ጸጋዬ ደግነህ፤ በአገረ ጀርመን ካሉ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በመተባበር ለጀርመኗ ቻንስለር አንግላ ሜርክል ስለ ጻፉት ደብዳቤ ተልዕኮ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በበርሊን የቴክኒክ ኬሚስትሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር አስናቀች ሥዩምና የምጣኔ ኃብት ባለሙያ ዶ/ር ጸጋዬ ደግነህ፤ በአገረ ጀርመን ካሉ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላት ጋር በመተባበር ለጀርመኗ ቻንስለር አንግላ ሜርክል ስለ ጻፉት ደብዳቤ ተልዕኮ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የደብዳቤው ዋነኛ ይዘቶች
- የሕዳሴ ግድብ የኃይልና አካባቢያዊ ትሩፋቶች
- ፍትሕ፣ ዕውነታና አሃዛዊ ጭብጦችን ያቀፈ የገጽታ ግንባታ ሥራዎች