SKIP TO MAIN CONTENT

ከደኣማት እስከ ዐቢይ፤ ንግሥተ ሳባ ማን ናት? የማን ናት?

Prof Ayele Bekerie
Prof Ayele Bekerie Source: A Bekerie

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፤ የዘመነ ደኣማት (ቅድመ አክሱም) የሳባ ንግሥት በኢትዮጵያ ታሪክና ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ ስላላት ጉልህ አሻራ፤ እንዲሁም እስከ ዛሬ ዘልቆ ስላለው አወዛጋቢው ንግሥታዊ ግዛቷና ማንነቷ አንስተው ይናገራሉ።

Published

Updated

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፤ የዘመነ ደኣማት (ቅድመ አክሱም) የሳባ ንግሥት በኢትዮጵያ ታሪክና ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ ስላላት ጉልህ አሻራ፤ እንዲሁም እስከ ዛሬ ዘልቆ ስላለው አወዛጋቢው ንግሥታዊ ግዛቷና ማንነቷ አንስተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የንግሥተ ሳባ ታሪክ አፈ ታሪክ ወይስ ዕውነታ?
  • የንግሥተ ሳባ የኢየሩሳሌም ጉዞና ቀዳማዊ ምኒልክ
  • ንግሥተ ሳባ ኢትዮጵያዊት ወይስ የመናዊት?

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now