“ብዙዎቻችን ለአፍሪካውያን - አሜሪካውያን ያለን አመለካከት በነጮቹ ሚዲያ የተቀረጸ ነው፤ አፍሪካውያን - አሜሪካውያኑም እኛን የሚመለከቱን ተለማማጭ አድርገው ነው” - ፕ/ር ፍቅሩ ነጋሽ20:09Prof Fikru Negash Gebrekidan Source: Courtesy of PD and FNKMኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (36.91MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፍቅሩ ነጋሽ ገብረኪዳን - በሴይንት ቶማስ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና ፓን - አፍሪካ ታሪክ ፕሮፌሰር፤ ስለ Black Lives Matter ንቅናቄና ፓን - አፍሪካኒዝም ይናገራሉ።አንኳሮች የ Black Lives Matter ንቅናቄ ሚናና ኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያንየዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚደንትነት ለዘረኝነትና ፀረ-ዘረኝነት ያለው አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖፓን - አፍሪካኒዝምና ኢትዮጵያውያን ShareLatest podcast episodes"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ