ድህረ ሕወሓት፤ ኢትዮጵያ ወዴት?

Prof Getachew Begashaw (L) and Senait Dereje Senay (R) Source: Supplied
ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት፣ በሃርፐር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና ዶ/ር ሰናይት ደረጀ ሰናይ በሚኔሶታ ዩኒቨርሲቲ የባዮሴኩሪቲ ረዳት ፕሮፌሰር፤ በ10ኛው የቪዥን ኢትዮጵያ የ “ድህረ ሕወሓት ኢትዮጵያ፤ የወደፊት ጎዳና’ ርዕሰ አጀንዳ ላይ ስለ ተካሄደ ውይይትና የተቸሩ ምክረ ሃሳቦችን አጣቅሰው ይናገራሉ፡፡
Share