“እንደ የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኃላፊም - ባለሙያም ኢትዮጵያ በ10 ዓመት ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ወደ ስፔስ ልካ ማየት እሻለሁ” - ፕሮፌሰር ሰለሞን በላይ

Prof Solomon belay (L), ETRSS1 (C), and Dr Abera Shiferaw (L) Source: Courtesy of PD and AS
ፕሮፌሰር ሰለሞን በላይ - የኢትዮጵያ ሕዋ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር - ጄኔራል፤ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻት ሳተላይት ተልዕኮዋን በምን መልኩ እየተወጣች እንደሆነና ስለ ሕዋ ፖሊሲና ስትራቴጂ ያስረዳሉ። ዶ/ር አበራ ሺፈራው - በደቡብ ኮሪያ ፑሳን ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የኤሮስፔስ ምህንድስና መምህር፤ ስለ ኤሮስፔስ ምህንድስና ምንነትና እንደምን ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሮስፔስ ኢንዱስትሪን መመሥረትና ማስፋፋት እንደሚቻል ይናገራሉ።
Share