"በተለይ አፍሪካውያውን ወጣቶችን ንግድ የሚያስገኛቸው ጠቃሚ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማበረታታት ያስፈልጋል" ሲ/ር ሰላም ተገኝ07:34Selam Tegegn, Speaker at Afropreneurs Summit, Western Australia. Credit: S.Tegegnኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (6.93MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሲ/ር ሰላም ተገኝ፤ ቅዳሜ ኦክቶበር 19 በምዕራብ አውስትራሊያ ፐርዝ ከተማ ስለሚካሔደውና ተጋባዥ ተናጋሪ ስለሆኑበት የአፍሪካውያን - አውስትራሊያውያን ሙዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ጉባኤ ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችዓላማና ግቦች የንግድ ሥምሪት ፋይዳዎችየጉባኤ ሥፍራና ሰዓትShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱየኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ#97 Complimenting someone’s style (Med)