“ለእኔ ጀግናዬ በራሷ የምትተማመንና ያሰበችውን የምትሠራ ልጅ አድርጋ ብቻዋን ያሳደገችኝ እናቴ ናት” ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሣ12:31Selamawit Kassa. Source: S.Kassaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.9MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሰላማዊት ካሣ - የኢፌዲሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ፤ በመረጃ ፍሰት ውስጥ ስላሉና ወደፊትም ስለሚገጥሙ ተግዳሮቶችንና ግለ ሕይወታቸውን አንስተው ይናገራሉ። አንኳሮች የጋዜጠኛነት ደረጃ በኢትዮጵያታሳቢ ተግዳሮቶችየሥራ ኃላፊነትና ግለ ሕይወትShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም